News

ሆስፒታሉ የአርትሮስኮፒ ቀዶ ህክምና አገልግሎት መስጠት ጀመረ

የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአጥንት ህክምና ንዑስ ዘርፍ የሆነውን የአርትሮስኮፒ ቀዶ ህክምና አገልግሎት ለታካሚዎች መስጠት ጀምሯል። የአርትሮስኮፒ ህክምና በማንኛውም ሰው […]