እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ እና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። መልካም […]
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ እና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። መልካም […]
በ23/5/2016 ዓ.ም በወጣው የጠቅላላ ሀኪም የዝውውር ማስታወቂያ መሠረት በ26/6/2016 የፅሁፍ ፈተና ፤ በ27/6/2016 ዓ.ም ደግሞ የቃል ፈተና ወስዳችሁ በውጤታችሁ መሠረት
አዲስአበባ – የካቲት 28 – 2016 (ቅ.ጴ.ስ.ሆ) የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዘንድሮ በጤናው ዘርፍ “የሴቶችን አቅም በማጎልበት፤ የጤና ልማቱን እናፋጥን”
አዲስአበባ – የካቲት 17- 2016 (ቅ.ጴ.ስ.ሆ) የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተገኝተው የMEMIS
የፆታዊ ጥቃት ህክምና አገልግሎት መስጫ ማዕከል ተመርቆ ተከፈተ ***************************************************** አዲስ አበባ – የካቲት 11 – 2016 (ቅ.ጴ.ስ.ሆ) የፆታዊ ጥቃት ህክምና
የዝውውር ማስታወቂያ*******************የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አዛውሮ ማሰራት ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያጠቅላላ ሐኪም II
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ እና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። መልካም
የ2016 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አመራሮች በሆስፒታሉ በህክምና ላይ ከሚገኙ ህሙማንና ሰራተኞች ጋር በደስታ አክብረው ውለዋል።
(የማይፈነድቁ አበቦች)ህፃናት በብርሀን ይመሰላሉ። በዚያም ለትውልድ ያበራሉ ደስታንም ይዘው ይመጣሉ። ልክ እንደ ጠዋት ጮራ! ይህን ተስፋ ይዘው ለዓለም ሲፈነጥቁ ከተፈጥሮ