የጥሪ ማስታወቂያ


በ23/5/2016 ዓ.ም በወጣው የጠቅላላ ሀኪም የዝውውር ማስታወቂያ መሠረት በ26/6/2016 የፅሁፍ ፈተና ፤ በ27/6/2016 ዓ.ም ደግሞ የቃል ፈተና ወስዳችሁ በውጤታችሁ መሠረት ስማችሁ ከ1 – 12 የተዘረዘረው አመልካቾች ከ5/7/2016 ጀምሮ እስከ 9/7/2016 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናስታውቃለን።


                         "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" 

               "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top