*******************

የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አዛውሮ ማሰራት ይፈልጋል።

🔷የስራ መደቡ መጠሪያ

▪️የጥርስ ሐኪም II

🔷 ደረጃ

▪️XV

🔷 ብዛት

▪️3

🔷 ደሞዝ

▪️10,150.00

🔷 ተፈላጊ ችሎታ

▪️በጥርስ ህክምና ድግሪ የተመረቀ/የተመረቀች እና ከ3-6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

______________

🔷 የስራ መደቡ መጠሪያ

▪️ሳይካትሪ ነርስ ፕሮፌሽናል

🔷 ደረጃ

▪️Xll

🔷 ብዛት

▪️3

🔷 ደሞዝ

▪️7,071.00

🔷 ተፈላጊ ችሎታ

▪️በሳይካትሪ ህክምና ድግሪ የተመረቀ /የተመረቀች እና ከ3-6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

________________

📍 አመልካቾች ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መመዝገብ እና ዶክመንታችሁን ማያያዝ እንደምትችሉ እንገልፃለን!

https://forms.gle/nihAdEDKctBZ1wQQ7

📍 የሆስፒታሉ ድረ-ገፅ 👇

________________

“መኖራችን ለእርስዎ ነው!”

“OUR EXISTENCE IS FOR YOU”

Scroll to Top