*******************
የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አዛውሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የጥርስ ሐኪም II
ደረጃ
XV
ብዛት
3
ደሞዝ
10,150.00
ተፈላጊ ችሎታ
በጥርስ ህክምና ድግሪ የተመረቀ/የተመረቀች እና ከ3-6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
______________
የስራ መደቡ መጠሪያ
ሳይካትሪ ነርስ ፕሮፌሽናል
ደረጃ
Xll
ብዛት
3
ደሞዝ
7,071.00
ተፈላጊ ችሎታ
በሳይካትሪ ህክምና ድግሪ የተመረቀ /የተመረቀች እና ከ3-6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
________________
አመልካቾች ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መመዝገብ እና ዶክመንታችሁን ማያያዝ እንደምትችሉ እንገልፃለን!
https://forms.gle/nihAdEDKctBZ1wQQ7
የሆስፒታሉ ድረ-ገፅ
________________
“መኖራችን ለእርስዎ ነው!”
“OUR EXISTENCE IS FOR YOU”