የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቀን 23 – 5 – 2016 ዓ.ም በኦንላይን ባወጣው የሀኪም የስራ መደብ ክፍት የስራ ማስታወቂያ ስማችሁ የተመዘገበው ተወዳዳሪዎች በ 26 – 6 – 2016 ዓ.ም ከቀኑ በ8:00 በሆስፒታሉ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ተገኝታችሁ ፈተና እንድትወስዱ እናስታውቃለን።

_______________

“መኖራችን ለእርስዎ ነው!”

“OUR EXISTENCE IS FOR YOU!”

Scroll to Top